ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ከካሪም ቤንዜማ በኋላ ወደ ሳውዲ ሊግ ያቀናው ትልቁ የእግር ኳስ ኮከብ ኔይማር ለአል ሂላል ባደረጋቸው ጨዋታዎች አንድ ጎል እና ሁለት ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ...
የቤት ውስጥ ጥቃት ሰለባ ወንዶች ወደ ቀደመ አካላዊና ስነልቦናዊ ጤናቸው እንዲመለሱ የሚረዳው "የወንዶች መጠለያ"፥ በመሰል ጥቃት ውስጥ ያለፉ አባቶችና ህጻናት ወንዶችን ለመቀበልም ዝግጁ መሆኑን ታግ ...
የሩሲያ የልኡክ ቡድን የሞስኮ አጋር የሆኑት ፕሬዝደንት በሽር አልአሳድ ከስልጣን ከወደቁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት ደማስቆ መግባቱን ሮይተርስ የሩሲያውን ታሶ የዜና አገልግሎት ጠቅሶ ዘግቧል ...
በዛ የተኩስ አቁም ስምምነት በመጀመሪያው ምዕራፍ በሃማስ ከሚለቀቁ 26 ታጋቾች መካከል ስምንቱ መሞታቸውን እስራኤል ገልጻለች። የእስራኤል መንግስት ቃል አቀባይ ዴቪድ ሜንሰር ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ...
ከአሜሪካዎቹ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያዎች እጅግ ባነሰ ቴክኖሎጂና ወጪ የተሰራው መተግበሪያ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት አግኝቷል። "ዲፕሲክ" በቀናት ውስጥ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰዎች ከአፕ ...
በጥር የዝውውር መስኮት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች ዝውውር ወጪ ከባለፈው አመት ጋር ሲንጸጸር ከእጥፍ በላይ መጨመሩ ተሰምቷል፡፡ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በዚህ አመት ወጪ ያደረጉት 247 ...
"ሪስፖንሲብል ስቴትክራፍት" የተሰኘው የአሜሪካ የኦንላይን መጽሄት ይዞት በወጣው ዘገባ ዳግም ወደ ነጩ ቤተመንግስት የገቡት ዶናልድ ትራምፕ በ"2025 ፕሮጀክት" ውስጥ ለጂቡቲ ትኩረት ሰጥተዋል። ...
የመብት ተሟጋቾች የሱዳን ጦርና አጋሮቹ የኢል ገዚራ ግዛት ዋና ከተማ ዋድ መዳኒን ከተቆጣጠሩ በኋላ በዚህ ወር መጀመሪያ ጎሳን መሰረት ያደረገ ግድያ ፈጽመዋል ሲሉ ከሰዋቸዋል። የሱዳን ጦር ግለሰቦች ...
ማይክሮሶፍት የቻይናው ባይትዳንስ ኩባንያ የሆነውን ቲክቶክ ለመግዛት ንግግር እያደረገ መሆኑን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ። በርካታ የአሜሪካ ኩባንያዎች ቲክቶክን ለመግዛት ፍላጎት ...
በተለይም የገንዘብ ሚኒስትሩ ቤዛሌል ስሞትሪች የመጀመሪያው የስድስት ሳምንት የተኩስ አቁም ምዕራፍ ከጠጠናቀቀ በኋላ ሃማስን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት መንግስት ...
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መሰረተ ልማት ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን ከሰሞኑ የ500 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ከኦፕን አይ ኩባንያ ጋር መፈራረሙ ይታወሳል። ...
የቤላሩሱ ፕሬዝደንትና የሩሲያ አጋር ሉካሸንኮ በምዕራባውያን እውቅ የተነፈገውን ምርጫ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ባለስልጣናት በዛሬው እለት ማወጃቸውን ተከትሎ የ31 አመት የስልጣን ...